የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች መከታተያ ዳይሬክቶሬት

ይሕ ዳይሬክቶሬት በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሥር በሚገኙ በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ እና በሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች የሚከናወኑ ተግባራትን ማስተባበር፣ መምራት፣ አፈፃፀማቸውን መገምገም፣መመዘን፣ግብረ መልስ መስጠት፣ወጥ አሠራር መዘርጋት፣ የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ኃላፊዎች የስራ አፈጻጸም መገምገም፣ መመዘን፣ግብረመልስ መስጠት፣ በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሚሰጡ ውሳኔዎች ላይ የሚቀርቡ አቤቱታና እና ቅሬታዎችን ሰንሰለቱን ጠብቀው መቅረባቸውን ማረጋገጥ፣ ተቀብሎ ማስተናገድ፣ ውሳኔ መስጠት፣ አፈፃፀሙን መከታተል፣ በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ሥልጣን ስር የሚወድቁ ሆነው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ የወንጀል ክሶችን ማቅረብና መከራከር፣ በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መካከል ሊኖር የሚገባውን ትስስርና መስተጋብር ሥርዓት መዘርጋት፣ ማቀናጀት፣ መምራት፣ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን የቅንጅታዊ አሠራር ሁኔታ ማስተባበር ከተሰጡት ኃላፊነቶች ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

የቅርንጫፍ መሪዎች

ኢየሩሳሌም ተፈራ

የአቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

ጴጥሮስ አራጌ

የቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊ

ማስተዋል አዳነ አሰፋ

የቦሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ

ማርታ ታምሩ ዋቅሹም

የኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

ልደት ሙሉጌታ ሊበን

የጉለሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ሀላፊ

መሪማ መካ አዴላ

የለሚኩራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ

ፍፁም መብራቱ ንጉሴ

የካ ቅርንጫፍ ቢሮ ሀላፊ

አሰፋ ማሬ

የልደታ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ

አባተ ታደሰ

የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

ጌቱ ታደሰ

ዳይሬክተር

ቃሲም አማን ገሙ

የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

ያሬድ ሰይፉ

ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ

ኤባ አበበ ማሞ

የንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

ጌቱ ታደሰ ከበደ

ዳይሬክተር

አሚን አደም

ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤትኃላፊ

የሥራ ክፍሉን ያግኙ

የሥራ ክፍሉ መሪ

ጌቱ ታደሰ ከበደ

ዳይሬክተር

News From Branch Offices Monitoring Directorate