
ጴጥሮስ አራጌ ከጥር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን በመምራት ላይ ይገኛል። በእርሱ አመራር ጽ/ቤቱ ፍትህን ፣ፍትሃዊነትን እና የህግ የበላይነትን ለማስከበር በቁርጠኝነት አና በተሳካ ሁኔታ አይቷል፡፡
ጴጥሮስ በማስተባበር ክህሎቱ፣ በየትኛውም ደረጃ ከሚገኙ ባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር አብሮ በመስራት የፍትህ ሥርዓቱ እንዲጎልብት እና የዜጎች መብትና ነፃነት እንዲጠበቅ ብሎም አገራዊ ሰላምና መረጋጋትቱ እንዲዳብር በማድረግ ረገድ የሚታወቅ ነው።
ጴጥሮሰ አሁን ካለበት የአመራርነት ተልዕኮ አስቀድሞ በክልል ፍርድ ቤት በዳኝነት እና በፍትህ ሚኒስትር የዐቃብያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ አባል በመሆን አገልግሏል፡፡
ጴጥሮስ ከ11 አመት በላይ ያካበተውን የስራ ልምድ በመጠቀም ፍትህ በእኩል፣ በፍትሃዊነት እና በቋሚነት መተግበሩን ለማረጋገጥ ዝግጁ ነው። “
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ፣ የህግ ዲግሪ