ስለ እኛ

Vision and Mission

ርዕይ

የሕግ የበላይነትና ሰብዓዊ ክብርን መሠረት ያደረገ ማኅበረሰብ ተኮር፣ ተደራሽና ተዓማኒ የፍትሕ ሥርዓት መገንባት

Vision and Mission

ተልዕኮ

ተልዕኳችን ጥራት ያላቸው ሕጎች እንዲተገበሩ በማድረግ፤ ውጤታማና ቀልጣፋ የወንጀል፣ የፍትሐብሔርና የአስተዳደር ፍትሕ ሥርዓት በመገንባት፤ የኢትዮጵያን መንግሥትና ሕዝብ ጥቅም ማስጠበቅ ነው።

Vision and Mission

እሴቶች

  • በቅንነት እናገለግላለን!
  • በአገልጋይነት እንሰራለን!
  • ለልሕቀት እንጥራለን!
  • ለለውጥ እንተጋለን!
  • በሕብረት እንፈጥናለን!

Our Leadership Team

The Ministry of Justice is led by a dedicated team of ministers and high-ranking officials who guide the vision and mission of the institution, ensuring justice and legal integrity across Ethiopia.

Institutional Structure of the Ministry of Justice (December 2017 G.C.)

Explore Our History

For generations, the Ministry of Justice has upheld the rule of law, shaping Ethiopia’s legal system with integrity and accountability. Explore our journey and impact.