ማርታ ታምሩ በፍትሕ ሚኒስቴር የኮልፌ ቀራኒዮ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ከጥር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በዚህ ኃላፊነት ማገልገል ከመጀመሯ አስቀድሞ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምክትል ኃላፊነት እንዲሁም ከታህሳስ 2007 ዓ.ም ጀምሮ በፍትሕ ሚኒስቴር አገልግለዋል።
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ 2005