ያሬድ ሰይፉ

ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ
ታህሳስ 2016 ዓ.ም. – አሁን

አቶ ያሬድ ሰይፉ 

ከጥር ወር 2016 ዓ/ም ጀምሮ በአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ በመሆን በማገልገል ላይ ያሉ ሲሆን በቅ/ፅ/ቤቱ ስር የሚከናወኑ የወንጅል ምርመራ ስራዎችን የመስራት፣ በጽ/ቤቱ ስር የሚገኙ ዓቃብያነ ህግ እና ሌሎች ሰራተኞችን በሰራ ላይ በመመደብ እና በመቆጣጣር በፍትህ ሚኒስቴር የተያዙ እቅዶች እንዲሳኩ አድርገዋል፡፡ በቅ/ጽ/ቤቱ የሚቀርቡ ባለጉዳዮችን አቤቱታ በመቀበል ተገቢዉን እጋዊ ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡

የትምህርት ዳራ

ከአምቦ ዩኒቨርስቲ የህግ የመጀመሪያ ዲግሪ