አሚን አዳም ነሃሴ 18/2015ዓ.ም ጀምሮ የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በመምራት ላይ ይገኛል። በእርሱ አመራር ቅ/ጽ/ቤቱን በተሳካ ሁኔታ ይገኛል። ፍትሕን ለማስፈን እና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ኃላፊነቱን ለመወጣት ዝግጁ ነው።አሚን አሁን ወደአለበት ቦታ ከመምጣቱ በፊት የተለያዩ ዞን ዐቃቤ ህግና የዞን ፍትህ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን አገልግሏል
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ የህግ ዲግሪ