
ቃሲም አማን ገሙ ከጥቅምት 9/2013 ዓ.ም ጀምሮ በተደራጁና ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ጀነራል የስራ ክፍልን በዐቃቤ ህግነት አገልግያለሁ።
ከጥር 8/2016ዓ.ም ጀምሮ የድዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ሆኜ
ስኬታማ ስራ እየሰራሁ ነው። አሁን ካለሁበት የአመራርነት ተልዕኮ አስቀድሞ በተለያዩ ደረጃ በዐቃቤ ህግነት ከ10 አመት በላይ ያለኝን የስራ ልምድ በመጠቀም ፍትሕን ለማስፈን እና እኩልነትን ለማረጋገጥ ብቁ የሆነ ልምድና የትምህርት ዝግጅት አለኝ