የልዩ ልዩ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሥር የሚገኝ የሥራ ክፍል ሲሆን የግድያ ወንጀሎችን ጨምሮ በተደረጀ መልኩ የሚፈጸሙ ሁለት ክፍለ ከተሞች ወይም ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ክልሎች የሚያገናኙ ከሽብር፤ ከሙስና እና ከኢኮኖሚ ወንጀሎች ዉጪ የሆኑ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ደረጃ የሚጣሩ ወንጀሎችን የመመርመር እና የወንጀል ክስ አቅርቦ በመከራከር ወንጀለኞች በሕግ ፊት ቀርበዉ ተጠያቂ እንዲሆኑ በማድረግ የሕግ የበላይነት እንዲከበር የማድረግ ኃላፊነት የተሰጠዉ ዳይሬክቶሬት ነዉ፡፡

የሥራ ክፍሉን ያግኙ

የሥራ ክፍሉ መሪ

መርሻ ብየንሳ ጃተማ

ዳይሬክተር

News From Miscellaneous Crimes prosecutor Directorate