በአገልግሎት ላይ

የኢጋድ አሳልፎ የመስጠት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 7 እስከ 8 ቀን 2009 በጅቡቲ ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢጋድ አሳልፎ የመስጠት ኮንቬንሽንን የተቀበለው በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 733/2004
ቀን: የካቲት 12፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1351/2017

ታህሳስ 01÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1351/2016

ታኅሣሥ 1÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1260/2013

ሐምሌ 8፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1222/2012

ነሃሴ 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1220/2012

ሐምሌ 18፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1179/2012

መጋቢት 15፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1184/2012

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1129/2011

ሚያዚያ 30፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1110/2011

የካቲት 20፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1063/2010

ታህሳስ 2፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ