በአገልግሎት ላይ

የፓሪስ ኢንዱስትሪያዊ ንብረት ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በአባል ሀገራት መካከል ሕብረት በማቋቋም የኢንዱስትሪ ንብረትን ለመጠበቅ እ.ኤ.አ መጋቢት 1 ቀን 1883 የወጣው የፓሪስ ኢንዱስትሪያዊ ንብረት ጥበቃ ኮንቬንሽን ማጸደቅ አስፈላጊ ፤

ኮንቬንሽኑ ለአእምሯዊ ንብረት መብቶች ዓለም አቀፋዊ ደረጃዎችን ለማውጣት መሰረት ፤

ኮንቬንሽኑ የአባል ሀገራት የፈጠራ ባለቤቶች መብቶቻቸውን በሀገራችን ውስጥ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲያስመዘግቡና እንዲያስጠብቁ በማስቻል ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግርን ለማጠናከር የሚያግዝ ፤

ኮንቬንሽኑ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ፓተንቶችን፣ ግልጋሎት ሞዴሎችን፣ ኢንዱስትሪ ንድፎችን ንግድ ምልክቶችን፣ አገልግሎት ምልክቶችን፣ ንግድ ስሞችን፣ ምንጭ አመልካቾችን ወይም መገኛ ምንጮችን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲጠበቁ ለማድረግና ተገቢ ያልሆነ ውድድርን ለመከላከል የሚያስችል ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 26 ቀን 2024 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1351/2016
ቀን: ታኅሣሥ 1÷ 2016 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ