በአገልግሎት ላይ

የሚናማታ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የሚናማታ ስምምነት ጥቅምት 18 ቀን 2006 ዓ.ም በኩማሞቶ ጃፓን ስምምነት የተደረሰበት በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ስምምነቱን ጥቅምት 18 ቀን 2006 ዓ.ም የፈረመው በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀምሌ 7 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1222/2012
ቀን: ነሃሴ 4፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1221/2012

መስከረም 8፥ 2013 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 817/2006

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ