በአገልግሎት ላይ

በሞንትሪያል ፕሮቶኮል ላይ የተደረገውን የኪጋሊ ማሻሻያ ስምምነት ማፀደቂያ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኦዞን ንጣፍን ከመሳሳት ለመከላከል የወጡትን የቬና ኮንቬንሽንና የሞንትሪያል ፕሮቶኮል በማፀደቅ የስምምነቶቹ አባል አገር በመሆኗ፤

ሞንትሪያል ፕሮቶኮል የኪጋሊ ማሻሻያ ጥቅምት 5 2009 ዓ.ም በሞንትሪያል ፕሮቶኮል አባል አገራት ጉባኤ በኪጋሊ ከተማ የፀደቀ በመሆኑ፤

ይህንኑ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55(1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1129/2011
ቀን: ሚያዚያ 30፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ