በአገልግሎት ላይ

በውጭ አገራት ለተሰጡ የግልግል ዳኝነት ውሳኔዎች እውቅና የመስጠት እና የመፈጸም ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በውጭ አገራት ለተሰጡ የግልግል ዳኝነት ውሳኔዎች እውቅና የመስጠት እና የመፈጸም ስምምነት ሰኔ 3 ቀን 1950 ዓ.ም የወጣ በመሆኑ፤

ስምምነቱን ማጽደቅ ኢትዮጵያ የውጭ አገር ዜጎች የሚገቡበትን ውል በመፈፀም ያላትን መልካም ስምና ዝና በማሳደግ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲጨምር የሚያደርግ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1184/2012
ቀን: መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found