በአገልግሎት ላይ

የዓለማቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ኮንቬንሽን አንቀጽ 50(ሀ) እና አንቀጽ 56 ለማሻሻል የቀረበውንፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ

ኢትዮጵያ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ. በህዳር 7 ቀን 1944 ያጸደቀችው የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ኮንቬንሽንን ፈራሚ በመሆኗ፣
የኮንቬንሽኑ አንቀጽ 50 (ሀ) እና አንቀጽ 56 መሻሻል ለሀገራችን ጥቅሞች መከበርና በዓለም አቀፍ መድረኮች የሚኖራትን የውክልናና ተሰሚነት ዕድል የሚያሰፋ ሆኖ በመገኘቱ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት አንቀፅ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: 1348/2017
ቀን: 2017 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ