በአገልግሎት ላይ

የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የእቃዎች ሽያጭ ውሎች ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ዓለም አቀፍ የእቃዎች የሽያጭ ውሎች ስምምነት ሚያዚያ 3 ቀን 1972 ዓ.ም የወጣ በመሆኑ፤

ስምምነቱን ማፅደቅ ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች በእቃዎች ዓለም አቀፍ ሽያጭ ውሎች ግንኙነት ውስጥ ያላቸውን ተቀባይነት ከፍ የሚያደርግ ስለሚሆን፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55 (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1220/2012
ቀን: ሐምሌ 18፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1346/2017

ጥር 5፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1346/2017

ጥር 5፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1344/2016

ጷጉሜ 5፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1243/2013

ሚያዝያ 4፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1237/2013

መጋቢት 24፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 461/2012

ጥር 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1152/2011

ነሐሴ 3፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 994/2009

መጋቢት 1፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ