በአገልግሎት ላይ

የሲቪል አቪዬሽን (ማሻሻያ) አዋጅ

በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሥር የነበረው የአውሮፕላን አደጋና አጋጣሚ ምርመራ ቢሮ ከዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ተቀጽላ 13 እና በወቅታዊ ምክረ ሃሳብ አንፃር በመነሳት በገለልተኝነት ራሱን ችሎ በአዋጅ ቁጥር 957/2008 መሰረት በመቋቋጮ፤

ከአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ተለዋዋጭነት አንፃር የሲቪል አቬዬሽን አዋጅ ቁጥር 616/2001 ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1179/2012
ቀን: መጋቢት 15፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 957/2008

ሐምሌ 5፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 681/2002

ነሐሴ 5÷ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 559/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ