በአገር ውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎችን የመጠበቅና ድጋፍ የማድረግ የአፍሪካ ህብረት ስምምነት (የካምፓላ ስምምነት) ጥቅምት 12 ቀን 2002 ዓ.ም በካምፓላ ኡጋንዳ ስምምነት የተደረሰበት በመሆኑ፣
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ስምምነቱን ጥቅምት 12 ቀን 2002 ዓ.ም የፈረመው በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮቸ ምክር ቤት የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታወጇል።
•
•
•
•
•
•