በአገልግሎት ላይ

የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን የካቲት 16 ቀን 1998 ዓ.ም በዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ዓለም አቀፍ ሌበር ኮንፈረንስ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ የፀደቀና ከነሐሴ 14 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 7 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብስባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1063/2010
ቀን: ታህሳስ 2፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች