የንቃተ ህግ፣ ትምህርት እና ስልጠና ዳይሬክቶሬት

የንቃተ ሕግ፣ ትምህርት እና ሥልጠና ዳይሬክቶሬት በተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ስር የሚገኝ የሥራ ክፍል ሲሆን የንቃተ ሕግ ሰነዶችን በማዘጋጀት፣ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መንገዶችን በመጠቀም ለኅብረተሰቡ ንቃተ ሕግ የመፍጠር፣ ለተቋሙ አመራርና ባለሙያዎች እንዲሁም ለመንግሥት ተሿሚች እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ፍትሕ አካላት ሥልጠና የመስጠት፣ የትምህርት እድል ማመቻቸት፣ የትምህርትና ሥልጠና ፍላጎት እና ሥልጠናዎቹ ባስገኙት ውጤትና ተፅዕኖ ዙሪያ የዳሰሳ ጥናት የማድረግ፣ የተቋሙን የእውቀት አስተዳደር ስትራቴጂ መተግበር እንዲሁም በተለያዩ የሕግ ጉዳዮች ፓናል ውይይት እና ወርክሾፖችን ማዘጋጀት፣ የተለያዩ ግንዛቤ ማሳደጊያ ሰነዶች ማዘጋጀት ከተጣሉበት ኃላፊነቶቹ መካከል ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

የሥራ ክፍሉን ያግኙ

የሥራ ክፍሉ መሪ

እንዳልካቸው ወርቁ

ዳይሬክተር

News From Legal Awareness, Education, and Training Directorate