የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ-ሙስና ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. ታህሣሥ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በሜክሲኮ (ሜሪዳ) የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 26 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•