የተደራጁ ድንበር ዘለል ወንጀሎችን ለመከላከል እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 27 ቀን 2000 በፖሌርሞ የተደረ ሰውን ስምምነት ከፈረሙት አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ በመሆኗ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 30 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•