የአፍሪካ ህብረት ስምንተኛ መደበኛ ጉባኤ ቻርተሩን እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 30 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
አገራችን ይህን ቻርተር እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 28 ቀን 2007 የፈረመች በመሆኑ፤
ይህንኑ ተጨማሪ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 16 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•