በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ እና በኩዩት መንግስታት መካከል የተፈረመውን የጋራ የትብብር ኮሜቴ ማቋቋሚያ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 13 ቀን 2007 የጋራ የትብብር ኮሚቴ ማቋቋሚያ ስምምነት በኩዌት ከተማ (ኩዌት) የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 14 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 619/2001
ቀን: ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 817/2006

•

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 675/002

•

ሰኔ 4፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 613/2001

•

ታኅሣሥ 16፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 544/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ