በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በግብርና መስክ የቴክኒክ፣ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የሚያስችል ፕሮቶኮል እ.ኤ.አ. ፌብርዋሪ 8 ቀን 2007 በአንካራ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 1 ቀን 2000 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•