በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ እና በህንድ መንግስታት መካከል የጋራ ሚኒስትሮች ኮሚሽን ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕንድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ. ጁን 5 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ለማቋቋም ስምምነት ላይ የተደረሰ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 27 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 636/2001
ቀን: ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 817/2006

•

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 675/002

•

ሰኔ 4፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 613/2001

•

ታኅሣሥ 16፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 544/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ