በአገልግሎት ላይ

ለአነስተኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአነስተኛ ከተሞች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮግራም ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 16 ሚሊዮን 5 መቶ ሺህ ዩሮ (አስራ ስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዩሮ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘውmየብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 19 ቀን 2006 በሉክዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 30 ቀን 1999 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጀል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 530/1999
ቀን: ግንቦት 30፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች