በአገልግሎት ላይ

የ2007 የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የዓለም አቀፍ የቡና ምክር ቤት እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 28 ቀን 2007 ባካሄደው 8ኛ ስብሰባው የ2007 የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነትን የተቀበለው በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 24 ቀን 2002 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (02) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 675/002
ቀን: ሰኔ 4፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 817/2006

•

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 613/2001

•

ታኅሣሥ 16፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 544/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 526/1999

•

ሰኔ 11፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ