በአገልግሎት ላይ

ከጅቡቲ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መካከል እ·ኤ·አ ፌብሩዋሪ 3 ቀን 1998 አዲስ አበባ ላይ በመፈረሙ ስምምነቱ በቁርጥ ሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ አገሮች፤

ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን መዋዋልና ተፈጻሚ ማድረግን በተመለከተ፡ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሟላታቸውን በዲፕሎማቲክ መስመሮች ከተገላለጹበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 8 ቀን 1990 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 108/1990
ቀን: ሚያዝያ 8፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 149/1991

•

ታህሳስ 27፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 172/1991

•

ሰኔ 8፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 169/1991

•

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 161/1991

•

የካቲት 25፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 157/1991

•

የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 130/1991

•

ህዳር 1፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 128/1991

•

ጥቅምት 17፥ 1991 ጥቅምት 17፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 121/1990

•

ሰኔ 23፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 118/1990

•

ሰኔ 16፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 114/1990

•

ግንቦት 25፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 103/1990

•

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ