በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ማሌዥያ የኢኮኖሚ የሳይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በማሌዥያ መንግሥታት መካከል የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት እኤአ ኦክቶበር 22 ቀን 1998 ኩዋላ ላምፑር ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፡

ስምምነቱ የጸና የሚሆነውና በሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱ አገሮች በየሕገ መንግሥቶቻቸው መሠረት አስፈላጊው ሥነ ሥርዓት ሲሟላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፡

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 8 ቀን 1991 ዓም· ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 172/1991
ቀን: ሰኔ 8፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 149/1991

•

ታህሳስ 27፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 169/1991

•

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 161/1991

•

የካቲት 25፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 157/1991

•

የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 130/1991

•

ህዳር 1፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 128/1991

•

ጥቅምት 17፥ 1991 ጥቅምት 17፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 121/1990

•

ሰኔ 23፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 118/1990

•

ሰኔ 16፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 114/1990

•

ግንቦት 25፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 108/1990

•

ሚያዝያ 8፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 103/1990

•

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ