የኢትዮጵያ መንግሥት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ለወሰደው ብድር እኤአ በ 1998 መከፈል ካለበት ወለድ ውስጥ የከፊሉን ክፍያ ለመፈጸም መጠኑ ዩኤ· 7 ሚሊዮን 786 ሺህ (ሰባት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ·ኤ·አ· ፌብሩዋሪ 12ቀን 1999 ዓም በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ፤
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፡
ይህንን የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 12 ቀን 1991 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•
•
•
•
•