ኢትዮጵያ፣ ቀደም ሲል ባፀደቀችው የዓለም የሥራ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፣ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ እኤአ ጁን 19 ቀን 1997 የተቀበለውን ማሻሻያ ሰነድ ከደገፉት አንዷ በመሆኗ፤
ይህንኑ ማሻሻያ ሰነድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 17 ቀን 1991 ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•