በአገልግሎት ላይ

ለትምህርት ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለትምህርት ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር 74 ሚሊዮን 300 ሺህ (ሰባ አራት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ ኤስዲ አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ጁን 4 ቀን 1998 ዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ፡

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፡

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 1990 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባው ያጸደቀው ስለሆነ፡

በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 124/1990
ቀን: ሰኔ 23፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች