በአገልግሎት ላይ

የካፒታል እቃ ኪራይ ንግድ ስራ አዋጅ

በልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጐት፣ ዕውቀትና ሙያ ኖሯቸው በካፒታል እጥረት ምክንያት መንቀሳቀስ ላልቻሉ ባለሀብቶች አማራጭ የገንዘብ አቅርቦት ምንጮች ማቋቋም የሚያስችል ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

አሁን ባሉት የገንዘብ ተቋማት መፍትሔ ሊገኝለት ያልቻለውን ክፍተት የካፒታል ዕቃ አከራዮች ሊሸፍኑት ይችላሉ ተብሎ በመታመኑ፤

የካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራን በሚመለከት በሥራ ላይ ያሉት ሕጐች የተሟሉ ሆነው ባለመገኘታቸው፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 103/1990
ቀን: የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 807/2005

•

ሐምሌ 19፥ 2005 ዓ.ም.
የተሻረ