በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ኖርዌይ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዌይ ንጉሣዊ መንግሥት መካከል እ·ኤ·አ· ማርች 30 ቀን 1998አዲስ አበባ ላይ የልማት ትብብር ስምምነት በመፈረሙ፤

ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው አንዱ ተዋዋይ ወገን የበኩሉ ሕገመንግሥታዊ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ለሌላኛው ከሚያስታውቅባቸው ዕለቶች መካከል ቀረብ ከሚለው ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውሰጥ የተመለከተ በመሆኑ፣

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 1 ቀን 1991 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፣

በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 130/1991
ቀን: ህዳር 1፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 149/1991

•

ታህሳስ 27፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 172/1991

•

ሰኔ 8፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 169/1991

•

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 161/1991

•

የካቲት 25፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 157/1991

•

የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 128/1991

•

ጥቅምት 17፥ 1991 ጥቅምት 17፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 121/1990

•

ሰኔ 23፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 118/1990

•

ሰኔ 16፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 114/1990

•

ግንቦት 25፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 108/1990

•

ሚያዝያ 8፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 103/1990

•

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ