በአገልግሎት ላይ

የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ማጽደቂያ አዋጅ

የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተርን ኢትዮጵያ ቀደም ሲል የፈረመች በመሆኑ፤

ቻርተሩ በቁርጥ ሥራ ላይ የሚውለው፣ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል ሀገሮች የሁለት ሦስተኛው የማጽደቂያ ወይም ተመሳሳይ ውጤት ያላቸው ሰነዶች ለዋና ፀሐፊው ከደረሱ ከሰላሣኛው ቀን በኋላ እንደሚሆን ቻርተሩ ስለሚደነግግ፤

ይህንኑ ቻርተር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 1990 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 121/1990
ቀን: ሰኔ 23፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 149/1991

•

ታህሳስ 27፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 172/1991

•

ሰኔ 8፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 169/1991

•

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 161/1991

•

የካቲት 25፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 157/1991

•

የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 130/1991

•

ህዳር 1፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 128/1991

•

ጥቅምት 17፥ 1991 ጥቅምት 17፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 118/1990

•

ሰኔ 16፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 114/1990

•

ግንቦት 25፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 108/1990

•

ሚያዝያ 8፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 103/1990

•

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ