በአገልግሎት ላይ

የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሰርቻ ደንብ የአንቀጽ 6 ማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ ያፀደቀ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ የኤጀንሲው ቦርድ አካላት ስብጥርን በሚመለከት በአንቀጽ 6 ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ሲደግፍ የቆየ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 13 ቀን 1996  ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 1 ቀን 1999 የፀደቀውን ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ አንቀጽ 6 ማሻሻያን ለማጽደቅ የወሰነ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 379/1996
ቀን: ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 502/1998

•

ሐምሌ 1፥ 1998 ዓ.ም.
አዋጅ ቁጥር 215/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 186/1992

•

ህዳር 22፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 185/1992

•

ህዳር 22፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 184/1992

•

ህዳር 22፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 172/1991

•

ሰኔ 8፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 169/1991

•

ግንቦት 12፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 161/1991

•

የካቲት 25፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 157/1991

•

የካቲት 2፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 152/1991

•

ጥር 13፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ