በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገው በኢንዱስትሪ ዘርፍ የትብብር ስምምነት ሚያዝያ 7 ቀን 1991 ዓም በሰንዓ የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 22 ቀን 1992 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•
•
•
•
•