በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲ እና በየመን ሪፐብሊክ የወጭ ንግድ ማስፋፊያ ከፍተኛ ምክር ቤት የቴክኒክ ድርጅት መካከል የተደረገው የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ሚያዝያ 7 ቀን 1991 ዓ.ም በሰንዓ የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 22 ቀን 1992 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•