በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል ሚያዝያ 7 ቀን 1991 ዓም ሰንዓ ላይ የባህል ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የባህል ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 22 ቀን 1992 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•