ለ1999 ዓ.ም የበጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•