የዓለም የሥራ ድርጅቱ አባል ሀገር ድርጅቱ ያወጣውን ስምምነት የተቀበለው ከሆነ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 19 በተመለከተው መሠረት ማጽደቅ ስላለበት፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 13 ቀን 1991 ዓም ባደረገው ስብሰባ ድርጅቱ ያወጣቸውን ስምምነቶች ተቀብሎ ያጸደቃቸው ስለሆነ፤
በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•