በአገልግሎት ላይ

ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የተቀናጀ፣ በተጠያቂነት ላይ የተመሠረተና ያልተማከለ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት በየደረጃው ከአደጋ በፊት፣ በአደጋ ጊዜና ከአደጋ በኋላ መወሰድ የሚገባቸውን ተገቢ እርምጃዎች በወቅቱና በየደረጃው በተሟላ ሁኔታ እንዲወሰዱ ማድረግ በማስፈለጉ፤

የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርን ተግባራዊ በማድረግ በአደጋ ምክንያት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ የሚመለከታቸውን አካላት ሁሉ ለማሳተፍ በሕግ ማዕቀፍ መደገፍ በማስፈለጉ፤

በዋናነት ድርቅ ተኮርና አደጋ ከተከሰተ በኋላ የአስቸኳይ ጊዜ የዕለት ዕርዳታ በማቅረብ ሕይወት ማዳን ሥራ ላይ ያተኩር የነበረውን የአደጋ ሥራ አመራር አሠራር ወደ ተሟላ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አሠራር ማሸጋገር በማስፈለጉ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀፅ 5 እና 39 መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: ደንብ ቁጥር 363/2008
ቀን: ታህሣሥ 4፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1284/2015

ሚያዚያ 9፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1263/2014

ጥር 17፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 11/2013

ሐምሌ 2፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1233/2013

ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1236/2013

የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1205/2020

ሰኔ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1183/2012

መጋቢት 29፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1176/2012

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ