በአገልግሎት ላይ

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የኦዲት ሥርዓትን ማጠናከር መንግሥት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በሚገባ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያስፈልገውን አስተማማኝ መረጃ በማግኘት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው በመሆኑ፤

የፌዴራል መንግሥት ድርጅቶች፣ ኘሮጀክቶችና ኘሮግራሞች የገንዘብ አስተዳደር ተገቢውን የሂሣብ አያያዝ ስርዓት የተከተለ፤ የገቢ አሰባሰባቸው፣ የወጪ አፈቃቀዳቸውና የንብረት አስተዳደራቸው ተገቢውን ሕግና መመሪያ ተከትሎ የተፈፀመ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ከተጠቀሱት ድርጅቶች በተጨማሪ የፌዴራል መንግሥት የሕዝብ ጥቅም ተነክቷል ብሎ በማመኑ ምክንያት የሌሎች ድርጅቶች ወይም ኩባንያዎች የሂሣብ አሠራር ኦዲት እንዲደረግ በሚወስንበት ጊዜ ይህንን የኦዲት ሥራ የሚያከናውን ገለልተኛ የኦዲት ተቋም ማቋቋምና ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ፤

ለዚሁም ዓላማ ከዚህ ቀደም በአዋጅ ቁጥር 126/1969 ዓ.ም ተቋቁሞ የነበረውን የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ድርጅት እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌደራል ዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 982/2ሺ8 አንቀጽ 5 እና የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 2ሺ11 አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ (17) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 11/2013
ቀን: ሐምሌ 2፥ 2013 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1284/2015

ሚያዚያ 9፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1263/2014

ጥር 17፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1233/2013

ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1236/2013

የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1205/2020

ሰኔ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1183/2012

መጋቢት 29፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1176/2012

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1146/2011

ነሐሴ 9፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ