በአገልግሎት ላይ

የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን አዋጅ

ወረቀትን እና ኮምፒዩተርን ማዕከል ያደረጉ ሰነዶችንና ኢንፎርሜሽኖችን የሚጠቀሙ የህብረተሰብ ክፍሎችን በእኩል ሊያስተናግድ፤ እንደዚሁም ዜጎች፣ የግል ድርጅቶችና መንግሥታዊ ተቋሞች የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን እንዲጠቀሙ የሚያስችልና ይህን የሚያሳልጥ አስተማማኝ የሕግ ማዕቀፍ መፍጠር በማስፈለጉ፤

የኤሌክትሮኒክ ንግድን ጥቅም ላይ ማዋል የገበያ አማራጮቻችንን ስለሚያሰፋ፣ በዚህም ዜጎች በኢኮኖሚው ውስጥ እንዲካተቱ በማድረግ ኢትዮጵያ የዲጂታል ዘመንን እንድትቀላቀል ስለሚያስችል፤

የኤሌክትሮኒክ የመንግሥት አገልግሎትን ሥራ ላይ ማዋል በየደረጃው ውጤታማ፣ ተጠያቂና ሁሉን ያቀፉ መንግሥታዊ ተቋሞችን በመገንባት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ጠቃሚ ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1205/2020
ቀን: ሰኔ 23፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

•

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

•

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1284/2015

•

ሚያዚያ 9፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1263/2014

•

ጥር 17፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 11/2013

•

ሐምሌ 2፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1233/2013

•

ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1236/2013

•

የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1183/2012

•

መጋቢት 29፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1176/2012

•

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1146/2011

•

ነሐሴ 9፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ