በአገልግሎት ላይ

የፌደራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ

በፍትህ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛና ወሳኝ የሆነውን ሚና የሚጫወቱት ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥራቸውን ከማናቸውም ውስጣዊና ውጫዊ ተጽዕኖ ነጻ ሆነው፤ በገለልተኛነትና በተጠያቂነት መንፈስ ማከናወን ያለባቸው በመሆኑ፤

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ግልጽ፣ ገለልተኛና ተአማኒ በሆነ አሰራር የሚሾሙበትን ሥርዓት በመዘርጋት የፍርድ ቤቶችንና የዳኞችን ብቃት፣ ነጻነት፣ ገለልተኝነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የዳኝነት ሥርዓቱ የሕግ የበላይነትን ያስከበረ እና የሕዝብ አመኔታን ያገኘ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

እነዚህን መሰረታዊ ዓላማዎች ለማሳካት አሁን ያለውን የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 604/2002 መሰረታዊ በሆኑ መልኩ በአዲስ አዋጅ መተካት አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1233/2013
ቀን: ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1372/2017

ሚያዚያ 8፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1372/2017

ሚያዝያ 8÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1369/2017 ዓ.ም

መጋቢት 10፥2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1343/2016

ጥቅምት 16÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ