በአገልግሎት ላይ

የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽን እና ቀጠናዊ ውህዯት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓሇም አቀፍ የልማት ማህበር ሇማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽዯቂያ አዋጅ ቁጥር 1399/2018

በኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ እና (12) መሠረት የሚከተሇው ታውጇል፡፡

  1. አጭር ርዕስ — ይህ አዋጅ “የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽን እና ቀጠናዊ ውህዯት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓሇም አቀፍ የልማት ማህበር ሇማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽዯቂያ አዋጅ ቁጥር 1399/2018” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: 1399/2018
ቀን: ታኅሣሥ 16÷ 2018 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች