በአገልግሎት ላይ

ለአራኛው ልማታዊ የሴፍቲኔት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል የተጨማሪ ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የሁለተኛ የተጨማሪ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአራኛው ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 79 ሚሊዮን 700ሺ ኤስ.ዲ.አር (ሰባ ዘጠኝ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) ሁለተኛ ተጨማሪ ብድር የሚያስገኘው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በአለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 24 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1023/2009
ቀን: ሰኔ 9፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ