ለአራተኛው የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 870,000,000 ኤስዲ አር (ሰባ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የተጨማሪ ብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ሰኔ 24 ቀን 2018 በአዲስ አበባ የተፈረመ
በመሆኑ፣
ይህንኑ የተጨማሪ ብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 20 ቀን 2018 ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
ሕገ መንግሥት
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ 651(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•