በአገልግሎት ላይ

ለሦስተኛው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማስፈጸሚያ

ለሦስተኛው አርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 10 ሚሊዮን 650 ሺ ኤስ.ዲ.አር (አስር ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃምሳ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ዲሴምበር 30 ቀን 2025 የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 23 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 956/2008
ቀን: ሰኔ 8፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች