በአገልግሎት ላይ

ለኢትዮጵያ ንግድ ሎጅስቲክስ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፉ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለኢትዮጵያ ንግድ ሎጅስቲክስ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 68 ሚሊዮን 500ሺ (ስልሳ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺሕ) ኤስ.ዲ.አር ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህን ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በአካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1317/2016
ቀን: ሐምሌ 2፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ